አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ የባለአክሲዮኖች 1ኛ አስቸኳይ እና 2ኛ መደበኛጠቅላላ ጉባኤ
በኢፌዲሪ ንግድ ህግ አንቀጽ 366(1)፤367( 1 እና 2) አንቀጽ 372 እና 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩመመስረቻ ጽሁፉ መሰረት የአሸዋ ቴክኖሎጂ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 1ኛ አስቸኳይ እና 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ፤ም ከጠዋቱ 2፤30 ሰአት ጀምሮ በአዲስ አበባ ኮንቬሽን ሴንተር አዳራሽ ይካሄዳል፡፡
አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ የባለአክሲዮኖች 1ኛ አስቸኳይ እና 2ኛ መደበኛጠቅላላ ጉባኤ Read More »


