News & Blogs

የስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀዉ ኩነት ላይ ለቴክኖሎጂ ካንፖኒዎች ምቹ ሁኔታ ሊመቻች መሆኑ ተገለፀ ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ዋና ሀላፊ አቶ ሰለሞን አማረን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በመረሀ ግብሩ ተገኝተዋል።...

ከአሸዋ ቴክኖሎጂ በባንክ ለገዙ ባለአክሲዎኖች የተላለፈ ጥሪ ።

ከ2013 ጀምሮ በተለያዩ ባንኮች ላይ አክሲዎኖችን የገዛችሁ እና ለድርጂቱ ያላሳወቃችሁ ከአንዳንድ የባንክ ቅርንጫፎች ውሉ ያልተላከልን ስላለ የውሉን ፎርምና የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ጥርት ያለ ፎቶ ወይንም እስካን በማ...

የአሸዋ ቴክኖሎጂ ምርት የሆነው ነሃቢ ድህረ-ገፅ ማበልፀጊያ ወደስራ መግባቱ ይፋ ተደረገ፡፡

የአሸዋ ቴክኖሎጂ ምርት የሆነው ነሃቢ ድህረ-ገፅ ማበልፀጊያ ወደስራ መግባቱ ይፋ ተደረገ፡፡ ዓለም ተወዳዳሪ እየሆነች ባለበት ወቅት የዲጂታል ዘርፉ እየተነቃቃ መሆኑን የተለያዩ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡...

We are thrilled to announce that Ashewa Technology Solution Share Company has been invited by Mint/Ministry of Innovation and Technology - ICT Park's top management to collaborate with them.

Keywords: Ashewa Technology Solution, Mint/Ministry of Innovation and Technology, ICT Park, collaboration, state-of-the-art technologies, innovative, inclusive, software solutions, Ethiopian professionals, domestic products, accessibility, democratizing software, branch in Kenya, e-commerce platform...

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የራስን ድረገጽ በራስ መገንቢያ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዮን ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን ድረ-ገጽ መገንቢያ እና ERP SAAS ስሪ ማስጀመሪያ ቴክኖሎጂን በዛሬው ዕለት ይፋ አደረጉአል ።

በሀገራችን ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ከፍተኛ....

በሀገር ውስጥም ሆነ በመላው አለም ላላችሁ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ !!!

የምስራች

በተቋቋመ አጭር ጊዜ ወደ ስራ የገባው እና አደረጃጀቱን በየጊዜው እያሰፋ ከሀገር ውስጥ አልፎ በጎረቤት ሀገር ተጨማሪ ቅርንጫፍ የከፈተው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሊዩሽን አ/ማ ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከ....

የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ማህበርና አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ አክስዮን ማህበር ጥር 09 ቀን 2015 በሳፋየር አዲስ ሆቴል በጋራ ለመስራት ተስማሙ።

የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ማህበር እና አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዮን ማህበር በጋራ በመስራት የዘልማዱን የንግድ ስርአት በዲጅታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የፊርማ ሥነ ስርዓቱም በአ....

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ የሶፍትዌር ንግድ ስራ ጀመረ፡፡

አሸዋ ቴክኖሎጂ ልዩ ነው፡፡
ልዩነት በሚፈጥር ትልቅ ችግር በሚፈታ የህዝባችንን ህይወት ቀላል፣ የተሻለ እና የዘመነ ማድረግ የሚያስችለዉን ድንቅ ዘርፍ መቀላቀሉ ይበል የሚያሰኝ ነው። “በዘርፉ ትልቅ ልምድ ....

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ከአሜሪካው ኩባንያ IBM ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ!!

የህዝባችንን ህይወት ቀላል፣ ዘመናዊ የተሻለ እና የበለጸገ እንዲሆን በቴክኖሎጂ ለማገዝ እየሰራ የሚገኘው፣ አሸዋ ቴክኖሎጂ ዘመኑን የሚመጥኑ ችግራችንን የሚያቀሉ፣ የሚያዘምኑ የሶፍትዌር ምርቶችን ለማቅረብ ከ....

አክሲዮን ማህበሩ ካፒታሉን ወደ 2ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ተጨማሪ 720,000 አክሲዮኖችን ወደ ገበያ አቀረበ::

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ላለፈው አመት አክሲዮን ወደ ህዝብ አዉጥቶ 200 ሚሊዮን ብር አክሲዮን እየሸጠ መሆኑ ይታወቃል:: በመስከረም ወር ላይ የዳይሬክተሮች ቦርድ በዚሁ ጉዳይ ላይ ከተወያየ ቡሃላ በሚከተሉት ጉዳይ ....

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባሳለፍነው አመት ትርፋማ ነኝ አለ።

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ባሳለፍነው አመት ትርፋማ ነኝ አለ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ባደረገበት ሰአት ነው ይህን ያለው።

አሸዋ በ11 የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ለመስራት በኢትዮጲያ ህግ የተመዘገበ የማህበ....

አሸዋ በኬንያ ናይሮቢ ላይ ቅርንጫፍ ቢሮ መክፈቱ ተነገረ።

ይህም ተቋሙ በኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ላይ ያለዉን ራእይ ለመፈጸም የሚያስችል መሆኑን ነው የተነገረው። ኬንያ በኢንቨስትመንት ምቹ እና የድጅታል ተጠቃሚ ቁጥርም እንደዚሁ የበዛባት ስትራቴጂካዊ ቦታ መሆኗ....

Ashewa Technology Solutions SC
We typically replies within an hour

Kasse Assefa
Hi there 👋

How can we help you?
×
Chat with Us